Song Lyrics

እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ከሆነ

Roman Lorenso
Geta Bicha Tamagn New
አዝ፦ በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ(፫ በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ በወጀብ ንፋስ ውስት ሲያሳልፈን ለብዙ ዓለማው እያዘጋጀን መልካም ትፋች ፍሬ የሚበላ እንድሆንለት ለርሱ ስራ አዝ፦ በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ(፫ በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ እግዚአብሔርይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም ለሚተብቁት አያሳፍርም ከራስ አልፎ የሚሆን ለሌላ አምላኬ ያደርጋል ማር ወለላ አዝ፦ በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ(፫ በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ ሕይወቴ እንኮን ቢያልፍ በመከራ ብድራትን ቆትሮ የሚራራ አባት አለንና የሚያኮራ በጊዜው ውብ አድርጐ የሚሰራ አዝ፦ በለሱን የተበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ ጌታውን የሚተብቅ ያመታል የሚበላ ከራሱ ተርፎ ለሌላ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ(፫ በመከራም ይጸናል አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ ጌታውን የሚተብቅ አይሆንም ችንጋፍ ቤትህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection