አዝ፦ በማለዳ ዋጀ(፫ ሳይመሽብን ባረከን የፍራኦን መራው ወደ ትፋት መንገድ ድምጽህ ቀደመና አዳነን ከሞት ፍቅርህ አስደናቂ ለእኔ እጅግ ልዩ ነው ከአይምሮየ በላይ ሆኖልን ማየው አዝ፦ በማለዳ ዋጀ(፫ ሳይመሽብን ባረከን ከሚተፋው ዓለም ማን ይታደገን መሽሽጊያ አለት ማን ሊሆነን እያልኩን ስጨነቅ ደርሰህ የኔ ጌታ ትብታቤን በሙሉ እስራቴን ፈታ አዝ፦ በማለዳ ዋጀ(፫ ሳይመሽብን ባረከን ከሃቲያቴ በደምህ ጌታ አነጻሀን የመንግሥትህ ወራሽ ልጅህ አደረከን እጅግ ተደነኩን በመዳኔ ጌታ ከዚህ በላይ የለምና ለሰው እድል ፈንታ አዝ፦ በማለዳ ዋጀ(፫ ሳይመሽብን ባረከን