Song Lyrics

ጌታ ብቻ ታማኝ

Roman Lorenso
Geta Bicha Tamagn New
በዓለም ላይ ቢዞር ቢዞር አይገኝም ያለ እንደ እግዚአብሔር መደነቅ መገርም ሞላብኝ አምላኬን ሳስበው ደስ አለኝ (2x) አዝ፦ ጌታ ብቻ (4x) ጌታ ብቻ ታማኝ ነው (3x) ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም በጥላ መዘዋወር አያውቅም ታማኝ እንደሆነ ይኖራል የሚታመኑትን ያኮራል (2x) አዝ፦ እርሱ ብቻ (4x) እርሱ ብቻ ታማኝ ነው (3x) የሚከፍት ሚዘጋ የሌለው ሚዘጋም የሚከፍትም የሌለው ሁሉን ማድረግ ፍጹም የቻለ እንደ ኢየሱስ ያለ ማን አለ (2x) አዝ፦ ኢየሱስ ብቻ (4x) ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው (3x) እርሱ ብቻ አዳኝ ነው (3x) ጌታ ብቻ ታማኝ ነው (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection