አዝ፦ አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ አንተ ብቻ ትለዉጣለህ አንተ ብቻ ትሸከማለህ አንተ ብቻ አሃ ታሳርፋለህ ታሳርፋለህ ለዘለዓለም ተመስገን ክበር ክበር ኢየሱስ ክበር ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ ማነው እንዳንተ ጌታ ኢየሱስ የልብን ስብራት ቁስል ሚፈውስ ስብራት ሚጠግን መልካም መዓዛ አለው ስምህ ብቻውን ፍፁም መዳህኒት ነው ተባረክ ተባረክ እያሱስ ተባረክ (2x) በእርባን እንዲፈታ ኢየሱስ ታሰርህ አቅም እያለህ ደካማ መሰልህ ጻዲቁ ኢየሱስ መስቀል ላይ ውለህ በፍቅርህ ብቻ ስንቱን እረታህ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (2x) አዝ፦ አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ አንተ ብቻ ትለዉጣለህ አንተ ብቻ ትሸከማለህ አንተ ብቻ አሃ ታሳርፋለህ ታሳርፋለህ ለዘለዓለም ተመስገን ክበር ክበር ኢየሱስ ክበር ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ አየሁኝ እኔም አየሁኝ አየሁኝ እኔም አየሁኝ ለክብርህ ተንበረከኩኝ ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ ለፍቅርህ ተንበረከኩኝ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ ቀራጭ አመንዝራ ብለህ ሳትለይ ከእስራት ልትፈታ የምትጐበኝ በደምህ እያነጻህ ታሪክ የምትለውጥ አንተ ብቻ ነህ ሰላምን የምትሰጥ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (2x) አየሁኝ እኔም አየሁኝ አየሁኝ እኔም አየሁኝ ለክብርህ ተንበረከኩኝ ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ ቀመስኩኝ እኔም ቀመስኩኝ ለፍቅርህ ተንበረከኩኝ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ ተስፋ ለቆረጠው ተስፋ ትሆናለህ የተሰወረውን ሁሉ ትገልጻለህ ኃይልም ለሌለው ብርታት ትሆናለህ አንተ ብቻህን ድንቅን ታደጋለህ ተባረክ ተባረክ እያሱስ ትባረክ (2x) አዝ፦ አንተ ብቻ ሰው ታደርጋለህ አንተ ብቻ ትለዉጣለህ አንተ ብቻ ትሸከማለህ አንተ ብቻ አሃ ታሳርፋለህ ታሳርፋለህ ለዘለዓለም ተመስገን ክበር ክበር ኢየሱስ ክበር ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ