Song Lyrics

ቅዱስ ቅዱስ

Redda Abraham
Altilihim altewuhim
አዝ፦ ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር (2x) በነጩ ዙፋን ተቀምጠሃል አክሊላቸውን ያወሩልሃል ሁሉን ፈጥረሃል ፈቃድህ ሆኗል እጅግ ትልቅ ነህ ማን ይመስልሃል አዝ፦ ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር (2x) መልክህ እንዲህ ነው አንተ ትልቁ . (1) . ቀስተደመና ማዕረግህ ዙሪያህ ከቦ ይልሃል ኃያል ቅዱስ ነህ አዝ፦ ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር (2x) እልፍ ጊዜ እልፍ ሺህም ጊዜ ሺህ የምትመለክ በመላእክትህ በኪሩቤል ላይ ምትመላለስ እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ቅዱስ አዝ፦ ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር (2x) ነገሥታት ሲያልፉ ሲለዋወጡ አንተ ግን ሕያው ሁልጊዜ ብርቱ በቅንድቦችህ ሰውን መርማሪ መሳይ የሌለህ ተወዳዳሪ አዝ፦ ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር (2x) ከእስራት ፈቺ ቀንበር ሰባሪ በጽድቅ ዙፋን ዘላለም ኗሪ ማደሪያህ ቅዱስ አንተ ቅዱስ ነህ ሰማይ ምድር ሲያልፍ በክብር አለህ አዝ፦ ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) ቅዱስ (4x) ኃያል (4x) የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር (6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection