Song Lyrics

አሳድገኝ

Rahel Wendwesen
Kene Ayidelem
አሳድገኝ ያንተው ነው ህይወቴ አሳድገኝ ያንተው ነው ዘመኔ አሳድገኝ ያንተው ነው ዕድሜዬ አሳድገኝ ያንተው ነው ኑሮዬ ተረከበው ይሀው ተጠቀመው ተጠቀመው እኔ እንደሆን የኔ አይደለው ተጠቀመው አባ ያንተው ነው ቤተመቅደስህ ነኝ ማደሪያህ እረፍበት የልብህ ልሁንልህ ያንተው ነው አምላኬ መላው ማንነቴ ምንም የለም ጌታ የሆነ የግሌ ልደግልህ ፍሬን ላፍራ ልፅናልህ ደስታህንም ልፈፅምልህ ሳላፈራ እንዳልጣል ውዴ እንደ ቃልህ ይታደስ ህይወቴ ከሙላትህ ከህልውናህ ደጅ እንድደርስ ካንተ እንድወዳጅ ካለሁበት እልፍ አርገኝ ልሻገር ልደግም ከክብር ወደ ክብበር ማደጌ ከጓዳህ ሳልርቅ ማደጌ ቃልህን በማወቅ ማደጌ አንተን በመፍራት ማደጌ በጥበብ በዕውቀት ማደጌ በሰውና ባንተ ፊት ይገለጥ ማደጌ ለትውልድ እንዲሆን ለውጥ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection