መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ መንፈስ እኮ አንተ ካለህማ የማይሆን የቱ ነው! እኮ አንተ ካለህማ የማይሆን ምንድነው! በብርታት አይሆንም በሀይል በችሎት ግን በመንፈስህ እንጂ ባንተ መገኘት መንፈስቅዱስ ቅዱስ መንፈስ እፈልግሃለው ×3 እጠማሃለው ×3 ደስታ አለ በሀልዎትህ ደስታ አለ ክብር አለ በሀልዎትህ ክብር አለ ማረፍ አለ በሀልዎትህ ማረፍ አለ ምን የሌለ ነገር አለ በሀልዎትህ መንፈስቅዱስ ቅዱስ መንፈስ እፈልግሃለው ×3 እጠማሃለው ×3