ዉሃዉ ከፍ ከፍ ሲል የኔም ህይወት ወደ ላይ ማዕበሉ ከፍ ከፍ ሲል የኔም ህይወት ወደ ላይ ችግሩ ከፍ ከፍ ሲል የኔም ህይወት ወደ ላይ ጥያቄ ከፍ ከፍ ሲል የኔም ህይወት ወደ ላይ ወደ ላይ ወዳየህልኝ አነሳኝ ከፍ አረገኝ ወዳሰብክልኝ ከገደብ በላይ ከልኬት በላይ ከገደብ በላይ ከችግር በላይ በኔ የስቀመጥከው ሰማያዊ ጉዳይ አይደል ተወስኖ መሀል ላይ የሚቀር መፍትሄ ነው እንጂ ትውልድ የሚቀይር አንተ ልትሰራ ስትነሳ ከልካይ የለህ ገደብ አብዢ እንደዚህ አታድርግ የሚል ገዢ የብርሃኔ ወገግታ ወጥቶ በርቶ ፈንጥቆ እንደቃልህ ይታየኛል ነገዬ አምሮና ደምቆ የወጣችው ፀሀይ በህይወቴ ከቶ ላትጠልቅ እንዳልከው ይሆናል ወደ ማዶ ማለት ፈቀቅ