በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ሥምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን ። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተናም አታግባን መንግሥት የአንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ አሜን! [1]