አዝ፦ በክቡር ደሙ ተዋጅተን የእጁ ብጐች የሆንን ሥሙን ከፍ እያደረግን ጌታችንን እናምልከው በደስታ እየዘመርን በዕልልታ እናንግሰው በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክከን ነውር የሌለበትን መስዕዋት አቅርበን በእርሱ ባደረገ በፈጠረን በአምላካችን እጅግ ደስ ይበለን (2x) አዝ፦ በክቡር ደሙ ተዋጅተን የእጁ ብጐች የሆንን ሥሙን ከፍ እያደረግን ጌታችንን እናምልከው በደስታ እየዘመርን በዕልልታ እናንግሰው ጌታ ስናመልከው ደስ ይለዋል ስናመሰግነው ክብሩ ይጋርደናል እህል ውኃችን ይባረካል ለበሽታችንም ፈውስ ይሆናል (2x) አዝ፦ በክቡር ደሙ ተዋጅተን የእጁ ብጐች የሆንን ሥሙን ከፍ እያደረግን ጌታችንን እናምልከው በደስታ እየዘመርን በዕልልታ እናንግሰው ሩጫን አብዝተናል ያለመጠን ነፍሳችን ደረቀች አምልኮ አስቅርተን እንድንለመልም አቆጥቁጠን ጌታንን እናምልከው አስቀድመን (2x) አዝ፦ በክቡር ደሙ ተዋጅተን የእጁ ብጐች የሆንን ሥሙን ከፍ እያደረግን ጌታችንን እናምልከው በደስታ እየዘመርን በዕልልታ እናንግሰው