Song Lyrics

ያይሃል

አዝ፦ ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ኢየሱስ ያይሃል ያይሃል በዕውነት ያይሃል የአንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል በምድረ በዳ ያለኸው እንደ አጋር ያነባኸው የሚያይህንስ ብታየው ፍጻሜህማ ተስፋ አለው አዝ፦ ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ኢየሱስ ያይሃል ያይሃል በዕውነት ያይሃል የአንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል ኑሮ ቢመሳቀልብህ የያዝኸው ቢበተንብህ ጌታም የተወህ ሲመስልህ ጠላትህ ሲዘብትብህ አዝ፦ ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ኢየሱስ ያይሃል ያይሃል በዕውነት ያይሃል የአንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል ልብህ ሲያዝን ሲተክዝ ለሕይወትህ ጽኑ ምርኩዝ አይዞህ ባይ የሚያበረታ ከቶ ማን አለ እንደ ጌታ? አዝ፦ ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ኢየሱስ ያይሃል ያይሃል በዕውነት ያይሃል የአንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል ሸክምን የሚያራግፍ ጌታ የችግረኞች መከታ ታማኝ የበጐች እረኛ አማኑኤል አለን ለእኛ አዝ፦ ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ያይሃል ኢየሱስ ያይሃል ያይሃል በዕውነት ያይሃል የአንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል ያይሃል ኢየሱስ ያይሃል ያይሻል ኢየሱስ ያይሻል ያየናል ኢየሱስ ያየናል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection