አዝማች ምሥጋና ይገባሃል የሰራዊት ጌታ ከቶ መች ተገኝቷል ማኅተሙን ሊፈታ ምሥጋና ይገባሃል ክብርም ይገባሃል መወደስ ይገባሃል መንገሥም ይገባሃል የመጀመሪያውና የመጨረሻው ክርስቶስ ኢየሱስ ያለ የሚመጣው የእግዚአብሔር በግ የታረድከው በደምህ እድፈቴን ያጠብከው አዝ ምሥጋና ይገባሃል እስራታችንን የፈታ ው ቀንበራችንን ደግሞ የሰበርከው አርነታችንን በደንብ ያወጅከው በላይ በአባትህ ቀኝ ያለ ው አዝ ምሥጋና ይገባሃ ዋጋችንን ልሰጠን ልታሳርፈን በማይነገር ሀሴት ልታስደስተን በጽዬን ውስጥ እፎይ ልታሰኘን የምትመጣ እኛን ልታጽናናን አዝ ምሥጋና ይገባሃል