አዝ፦ ኢየሱስን እንደ ሰው አትጠራጠረው መዋሸት አያውቅም ተስፋህን ጠብቀው አይጥልህምና በመከራ ጥራው አፍህ አያመነው በልብህ አትግታው ከጠላት ፍላፃ ከሰይፍ ያድንሃል በረህብም ዘመን ከሞት ያስጥልሃል ስሙን ያስከብራል ቁም ነገርን ያውቃል ሕጻን ስላይደለ ያለውን ይፈጽማል አዝ፦ ኢየሱስን እንደ ሰው አትጠራጠረው መዋሸት አያውቅም ተስፋህን ጠብቀው አይጥልህምና በመከራ ጥራው አፍህ አያመነው በልብህ አትግታው በታማንነቱ ተው ገደብ አትስጠው ለወላዋይነትህ ፅና . (1) . የዘለዓለም አምላክ እግዚአብሔር አይዋሽም የገባልህን ቃል ፈፅሞ አይክድም አዝ፦ ኢየሱስን እንደ ሰው አትጠራጠረው መዋሸት አያውቅም ተስፋህን ጠብቀው አይጥልህምና በመከራ ጥራው አፍህ አያመነው በልብህ አትግታው ከእርሱ ጋር እስከሆንክ ከአንተ ጋራ ነው አውጥቶ እንዳይጥልህ ብቻ አትተወው አስብ ቆም ብለህ ያሳለፍከውን ዘመን ዛሬም አምነህ ጥራ ያኔ ያዳነህን አዝ፦ ኢየሱስን እንደ ሰው አትጠራጠረው መዋሸት አያውቅም ተስፋህን ጠብቀው አይጥልህምና በመከራ ጥራው አፍህ አያመነው በልብህ አትግታው ግሁድ እየጠራህ ድምፅን አምልጠሃል ለስንቱስ አለቃ ስንት ጊዜ ድነሃል ውለታውን ሲረሱ ጌታ ቅር ይለዋል በቃሉ ብታምን ሁሉ ይቻልሃል አዝ፦ ኢየሱስን እንደ ሰው አትጠራጠረው መዋሸት አያውቅም ተስፋህን ጠብቀው አይጥልህምና በመከራ ጥራው አፍህ አያመነው በልብህ አትግታው