አዝ፦ እንዘምራለን (2x) በጊዜውም አለጊዜውም በሕይወታችን ዘመን ሁሉ ጌታን እናከብራለን ዘምሩለት ለአምላካችን ዘምሩ ዘምሩለት ንጉሣችን ዘምሩ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና በማስተዋል ዘምሩ አዝ፦ እንዘምራለን (2x) በጊዜውም አለጊዜውም በሕይወታችን ዘመን ሁሉ ጌታን እናከብራለን (2x) ጌታን እናከብራለን (2x)