Song Lyrics

መነቀፍን ፈርቶ

Pastor Tesfaye Gabisso
Chrsitian Teshagere
አዝ፦ መነቀፍን ፈርቶ ማመን አፍሮ ውድ አምላኩን ትቶ ቃልኪዳኑን ሰብሮ ኧረ ስንቱ ስንቱ ሰመጠ ባሕር ገብቶ ጌታ ቶሎ ድረስ እርዳን ብሎ እጁን ዘርግቶ ተጸጽቶ በመንፈስ ጀምሮ ሮጦ ሮጦ ከዓለም ማዕረግ መቀመጥ መርጦ ዛሬ ግን በወሬ ልቡ ቀልጦ መመካከር ያለ ጠላት መርጦ አዝ፦ መነቀፍን ፈርቶ ማመን አፍሮ ውድ አምላኩን ትቶ ቃልኪዳኑን ሰብሮ ኧረ ስንቱ ስንቱ ሰመጠ ባሕር ገብቶ ጌታ ቶሎ ድረስ እርዳን ብሎ እጁን ዘርግቶ ተጸጽቶ እርግማን አይደለም መቃረኑ መነቀፍ ፍቅር ነው አስተውሎ ከአሁኑ ዓለም ተወዳጅቶ ክርስቶስን መተው ይቅር ከቶ አዝ፦ መነቀፍን ፈርቶ ማመን አፍሮ ውድ አምላኩን ትቶ ቃልኪዳኑን ሰብሮ ኧረ ስንቱ ስንቱ ሰመጠ ባሕር ገብቶ ጌታ ቶሎ ድረስ እርዳን ብሎ እጁን ዘርግቶ ተጸጽቶ መስቀሉን ከጫንቃቸው ለጣሉ እኛም ክርስቲያኖች ነን ለሚሉ ይለፍ ለሌላቸው መንገደኞች እንጸልይላቸው ለኮብላዮች አዝ፦ መነቀፍን ፈርቶ ማመን አፍሮ ውድ አምላኩን ትቶ ቃልኪዳኑን ሰብሮ ኧረ ስንቱ ስንቱ ሰመጠ ባሕር ገብቶ ጌታ ቶሎ ድረስ እርዳን ብሎ እጁን ዘርግቶ ተጸጽቶ መስቀሉን ቢረዳ ዓይኑ በርቶ ንስሃ ቢገባ ዳግም ቀንቶ እጅህ መቼ አጠረች የማዳንህ ከጥልቁ ቢጣራ ይልቁን ልጅህ አዝ፦ መነቀፍን ፈርቶ ማመን አፍሮ ውድ አምላኩን ትቶ ቃልኪዳኑን ሰብሮ ኧረ ስንቱ ስንቱ ሰመጠ ባሕር ገብቶ ጌታ ቶሎ ድረስ እርዳን ብሎ እጁን ዘርግቶ ተጸጽቶ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection