Song Lyrics

ያ ተንከራታቹ

Pastor Tesfaye Gabisso
Chrsitian Teshagere
አዝ፦ ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን (2x) በመዳኑ ምክንያት መላዕክት ፈንጭተው በአገልግሎቱም ብዙ ሰዎች ረክተው ያንን ሰው በቃሉ እንቅፋት እግኝቶት ወድቆ የነበረው አዳኙንም ከድቶ አዝ፦ ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን (2x) መርዶውን እየሰሙ ሰዎች አልቅሰውለት ጌታ እንዲያስነሳው ከልብ ጸልየውለት በመራራ ጩሕ ት ለአምላኩ ነግረውለት መልሶ እምጥቶታል እግዚአብሔር አዝኖለት አዝ፦ ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን (2x) የውድቀቱን ምክንያት ነግሮ አስጠንቅቆታል ወንድሞቹ ቀድሞ ጌታ አምጥቶለታል ተስፋን እየናቀም በወጥመድ ቢገባም ጌታ ቸር ነውና አይጨክንበትም አዝ፦ ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን (2x) ያን ጨካኝ አንበሳ በግልጽ አስፍሮ በብረቱ በትር መንጋጋውን ሰብሮ ዳግም አምጥቶታል እግዚአብሔር ይመስገን ሙሾው ተለውጧል እሰይ ደስ ይበለን አዝ፦ ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን ያ ተከራታቹ ኮብላይ ወገናችን መቷል እንደገና እሰይ ደስ ይበለን (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection