መኖሬ አንተን ላመልክ ነው መኖሬ አንተን ላመልክ ነው መኖሬ ምክኒያቱ ይሄ ነው መኖሬ አንተን ላመልክ ነው አምልክሃለሁ እኔም ከልቤ ምክኒያቱ ይሄ መሆኑን አስቤ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አምላኬ ብዪ ስምህን እየጥራሁ እንዳመልክህ ነው አንተ የፈጠርከኝ ብዚህች ምድር ላይ ልኖር የተውከኝ ምክኒይቱ ይህ ነው አንተ ያልወሰድክኝ እኔም አንተኑ አመልካለሁኝ አንተን ላመልክህ ነው የለየኸኝ በስሜ ጠርተህ ለአንተ የቀደስክኝ የእንተ አላማ ይሄ ነውና አመልክሃለሁ ገብቶኛልና መንፈስህን ለኔ የሰጠኸኝ እንዳመልክህ ነው የቀባኸኝ አንተ እንዳረአኝ እንደወሰንከው ያልከኝን ሆኜ አመልክሃለሁ ልቤ የአንተ ነው አንተ ወሰደከው በአንተ ሃሳብ ፈቃድ ሞላኸው እርሱም ይለኛል አምልኪው ጌታን እኔም ተስማምው ላመልክህ አንተን በኑሮዬ ሁሉ አመልክሃለሁ በፈቃዴ ሁሉ አመልክሃለሁ በመንገዴ ሁሉ አመልክሃለሁ በሃሰቤ ሁሉ አምልክሃለሁ