Song Lyrics

አቤቱ ምህረትህ

Netsanet Assefa
Alegn Bizu Misgana
አቤቱ ምረትህ በኛ ላይ ትሁን አሜን ትሁን በአንተ እንደታመንን አቤቱ ምረትህ በኛ ላይ ትሁን አሜን ትሁን በአንተ እንደታመንን ታላቅ ምህረትህ በዝቶ በኛ ላይ ጠላታችንን አይተህ ከሰማይ አጠፋህልን የውኃ ራት አርገህ በአንተ ተሻገርን ክብር ለስምህ በቀረንም ጉዞ በመንገዳችን አቤቱ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን የጠላት ውጊያ ሰልፉ ሲነሳብን በጠፋን ነበር አንተ ባትደርስልን እንቀር ነበር እኛም ተረስተን በምህረትህ በሕይወት አለን ክዚህም በሃላ በዘመናችን አቤቱ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን ማህበል ወጀቡ ሲንሳባን በዋጠን ነብረ ባትገስጽልልን የማህብሉ ኃይል እንዳይስጥመን በፈራን ጊዜ እጃንን ያዝከን በሰጠኸን እድሜ በዘመናችን አቤቱ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን እስክዛሬ በቤትህ አለን ችርነትህ ምህረትህ ተከትለውን ቆመናል አንተ ደግፈኸን ጌታ አምላካችን ተመስገንልን እስከመጨረሻው ፊትክን እስክናይ አቤቱ ምህረትህ ትሁን ብኛ ላት ኤልሻዳይ ነህ ኤልሻዳይ ኤልሻድዳይ ነህ ኤልሻድይ ኤልሻዳይ አንተ ነህ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ አንተ ነህ ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ ነህ ኤልሻዳይ ኤልሻድዳይ ነህ ኤልሻድይ ኤልሻዳይ አንተ ነህ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ አንተ ነህ ሁሉን ቻይ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection