አመንዝራዪቷ እንዲፈረድባት በጌታ ኢየሱስ ፊት አምጥተው አቆሟት ጌታ ግን ከእናንተ ሃጥያት የሌለበት አላቸው ይህቺን ሴት በድንጋይ ይውገራት ሁሉም ህሊናቸው ስለወቀሳቸው ወጡ ኢየሱስ ቀረ ያለሃጥያት ለብቻው ያቺ ሴት በፊቱ ቆማ ሲመለከት እኔ አልፈርድብሽም ደግመሽ አጢያት አትስሪ አላት የኢየሱስ ፍቅሩ ምህረቱ አዳናት በእግሩ ስር አረፈች ሰላም ስለሆናት ዋጋው እጅግ የብዛ ሽቶ የሞላበት የአልባጥሮስ ብልቃት ሰብራ አፈሰሰችለት የሰላም አምላክ የሰላም ንጉሥ ኦ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ምልካም ነህ ፍቅር ነህ ለሰው ሁሉ ትሆናለህ መልካም ነህ የእኔ ጌታ ፍቅር ነህ ለሰው ሁሉ መድሃኒት ነህ ርኩስ መንፈስ ይዞት ብረት የማያስረው ከሰው ተለይቶ መቃብር ሚኖረው የሰላሙ ንጉሥ ኢየሱስ ሲገናኘው እርኩስ መንፈሱን አዞ ገስጾ አስወጣው የዚህም ሰው ልቡ ተመለሰለት ከሰው ቀላቀለው ጌታ ነጻ አድርጐት ሚቀርበው ያልነበረውን ምስራች ነጋሪ ኢየሱስ አደረገው የእርሱን ድንቅ አብሳሪ ሽባው ተፈውሶ እውሮችም አይተው ደንቆሮችም ሰምተው ለምጻሞችም ነጽተው ነፍሳቸውም ድና ከስውም እኩል ሆነው ከበሩ በኢየሱስ ሆኖ የተጻፈው ልሸከመው ማልችለውን ከባዱን ኃጢአቴን የሰሱስ ተሸክሞ ሞቶልኛል ሞቴን እዳዬን ከፍሎልኝ ደሙ ደምስሶልኝ በዘለዓለም መጽሐፍ ስሜ ተጻፈልኝ የማይጠፋ ደስታ የማይወሰድብኝ ፈሰሰ በልቤ ኢየሱስ ፈውሶኝ የእርሱ የሆነውን የዘላላም ሰላም ጌታ ኢየሱስ ሰጠኝ ያልሆነ ከዚህ ዓለም የሰላሙ ንጉሥ የሰላሙ አለቃ ንጉሤ ሆናልኝ መቅበዝዜ አበቃ እፎይ አልኩ አረፍኩኝ እኔም እንደ ማሪያም ኢየሱስ ስለሆነኝ የሕይወቴ ሰላም