በመልካሙ ቃልህ ልቤን ምታቀና ታማኙ ወድጄ ይድርስህ ምሥጋና እግሮቼን ለጥፋት አትተዋቸውም ጠባቂዬን አንተን አልጠራጥርም አምንሃለሁ አንተን አምንሃለሁ አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ጌታ ነፍሴን ሰጥሃለሁ ሰላም ዓለኝ በአንተ ከሥጋት አርፋለሁ ታማኝ ነው እጅህ ይዞኛል ላይለቀኝ ለኔ የተመቸኝ እጅህ ነው የደላኝ የልመናዬን ቃል የምሰማልኝ ተስፋ እንደምትሰጠኝ የምትፈጽምልኝ ኢየሱስ ብቻ ነህ የልቤ ጋደኛ ክፋት የሌለብህ ሁሌ እውነተኛ