Song Lyrics

ኦ ምሥጋና

Netsanet Assefa
Layih Nafkalew
ጌታ ኦ ምሥጋና ለኢየሱስ ኦ ምሥጋና አሜን ለአምላኬ ይገባዋልና ጠላት ዙሪዬን ሲከበኝ ወደ አምላኬ አንባሁኝ መብረቁን ከሰማይ ላከ የሚያውከኝን አወክ የሚገፋኝን እየገፋ ጌታ ድንበሬን አሰፋ ያስጨነቀኝ እስጨነቀ ስሙን በኔ ላይ አደመቀ ጠላት በቃሉ ሲያደናግረኝ ከያዝኩት እውነት ሊያላቅቀኝ አምላኬ አይቶ ሳቅበት መታሰቢያውን ሁሉ አጥፋበት ግራ ያጋባኝ ተበተነ እንደገላባ በነነ ወጥመንገዴእን ዘርግቶበት በላዩ ወድቆ ተያዘበት የክፉውን ውሸት ገለበጠ የእግዚአብሔር እውነት ተገለጠ በቤት ሰላም እረፍት ሆነ ኢየሱስ በኑሮዬ ገነነ ኢየሱስ በልቤ ስፍራ ያዘ ንፋሱ ስጥ አለ ታዘዘ ማህበል ወጀቡን ገሰጽው መርከቡን በሰላም አስኬደው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection