እግዚአብሔር አለቴ አምባ መድሃኒቴ የምታመንብህ አምላኬ ረዳቴ አንተ መጠጊያዬና እና ደህንነቴ እወድሃለሁኝ አቤቱ ጉልበቴ ተስፋዬን በአምላኬ አድርጌአለሁ በእርሱ መሰማሪያ መስጌአለሁ ክፉው እንካዋን ሊነካኝ አይቀርበኝም ጌታ ለብቻዬ አይተወኝም በእግዚአሔር እታመናላሁ በእርሱ እንደዳንኩኝ አወቄአለሁ ማንም እንዳይጐዳኝ ጠባቂዬ እግዚአብሔር ነው ለኔ እረኛዬ ነፍሴ ተመከሪ ስሚኝ አሁን ዘውትር መታመኛሽ ኢየሱስ ይሁን ያዳነሽ አምላክሽ የሚወድሽ እየስሱ ብቻ ነው ለአንቺ ያለሽ ለአንቺ ያለሽ ነፍሴ ለአንቺ ያለሽ ለአንቺ ያለሽ ነፍሴ ለአንቺ ያለሽ ኢየሱስ ብቻ ነው ለአንቺ ያለሽ ተመከሪ ነፍሴ ስሚኝ አሁን ተመከሪ ነፍሴ ስሚኝ አሁን ዘውትር መታመኛሽ ኢየሱስ ይሁን