መልካምነትህ በጐነትህ ከመታውቅ ያለፋል ጌታ ፍቅርህ ምን ብዬ ልግለጽው ኦ ሰላምህ እኔን የወደድህ አንተ ብሩክ ነህ ብሩክ ነህ ኢየሱስ ብሩክ ነህ ብሩክ ነህ ኢየሱስ ብሩክ ነህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ መልካም ሆኖልኛል እንተን ማመኔ አትለየኝም አለህ ክጐኔ ከአንተ የተነሳ አብረኸኝ ስላላህ ዙሬያን ከበበው ጌታ ምህረትህ በረከቴ ኢየሱስ በረከቴ ነህ በረከቴ ኢየሱስ በረከቴ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ድንቅ ነው ለኔ የአንተ ስራ ከየቱ ጀምሬ የቱን ላውራ በዘመኔ ሁሉ አመልክሃለሁ ድንቅ ነህ እያልኩኝ ለአንተ ዘምራለሁ ንጉሥ ለሚወደው እንደሚደርግለት ጌታ አረክልኝ በሰዎች ሁሉ ፊት በቤትህ በፊትህ እንደሚወደድ ልጅ ስጦታን ሰጠኸኝ ጌታ ከአንተ እጅ ሞገሴ ነህ ኢየሱስ ሞገሴ ነህ ሞገሴ ነህ ኢየሱስ ሞገሴ ነህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነውን ኢየሱስን ሰጠኸኝ አንዱን ልጅህን የሕይወት ውኃ ምንጭ ዘለዓለም የሚፈልቅ ዘለዓለም ኖራለሁ እይሱስን ሳዳንቅ ምንጭ ነህ ኢየሱስ ምንጭ ነህ ምንጭ ነህ ኢየሱስ ምንጭ ነህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ድንቅ ነው ለኔ የአንተ ስራ ከየቱ ጀምሬ የቱን ላውራ በዘመኔ ሁሉ አመልክሃለሁ ድንቅ ነህ እያልኩኝ ለአንተ ዘምራለሁ