ኢየሱስ አንተ ነህ ኢየሱስ አንተ ነህ ኢየሱስ አንተ ነህ እኔ ደስ ያሰኘህ ኢየሱስ አንተ ነህ ኢየሱስ አንተ ነህ ኢየሱስ አንተ ነህ እኔ ደስ ያሰኘህ አድነኸኛል ከሞት መጥተህ ወዳላሁበት ከዚህ የተነሳ አረፍኩኝ ይኸው ምሥጋንና አመጣሁኝ ምሥጋና ለማዳንህ ምሥጋና ይኸው ምሥጋና ለማዳንህ ምሥጋና ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ኦሆ ተባረክ አምላኬ ተባረክ ተጨንቀኽልኝ ስለኔ ሰላምን ሰጠኸኝ ለኔ እንደ ወንዝ በልቤ ፈሳል ይኸው ምሥጋናዬን ተቀበል ምሥጋና ለሰላምህ ምሥጋና ይኸው ምሥጋና ለሰላምህ ምሥጋና ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ኦሆ ተባረክ አምላኬ ተባረክ በልቅሶ በሃዘን ፈንታ አስታጥቀኸኛል ደስታ መከራን በአንተ ረስቼ ይኸው ምጋናህን አብዘቼ ምሥጋና ለደስታህ ምሥጋና ይኸው ምሥጋና ለደስታህ ምሥጋና ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ኦሆ ተባረክ አምላኬ ተባረክ ምንም አያሻኝ ረክቼ ጌታን አንተን ተጠግቼ ጌታ በልቤ ከብረሃል አፌም ምግናህን ያወራል በዚህች ዕውቀት እንዲህ ካረካኸኝ ብዙ ባውቅህ ምን እሆናለሁኝ ናፍቃለሁ ጌታ ብዙ ላውቅህ ብዙ ብዙ ስግደት ላመጣልህ በቀረው ዘመኔ ውርስ የምፈልገው ብር ወርቅን አይደለም ጌታዬ አንተን ነው ዛሬ ያለኸን አንተ ምሻውም አንተን ነው ነገም ከዛ ወዲያ መሻቴ አንተን ነው