Song Lyrics

መልካም እረኛ

Netsanet Assefa
Eyesus Fikir
መልካም እረኛ መተማመኛ ኢየሱስ ሆንልኝ ለኔ ጉዳኛ ስጠማ ውሃዬ ስራብም ምግቤ ጠባቂዬ ነው ሆኖ አጠገቤ ነፍሱን ስለኔ ሰውቶልኛል ከክብሩ ወርዶ ተሰቅሎልኛል እንደርሱ ያለ ወዳጅ ከየት አገኛለሁ አዳኜን ውዴን እውደዋለሁ ዳገት ስወጣ አብሮኝ ይወጣል ሸለቆ ስወርድ እርሱ ያወጣኛል ሳዝን ስተክዝ ያበረታኛል ባሴት በደስታ ልቤን ይሞላል በመስቀል ጉዞ በፈተናዬ ይመራኛል ሆኖ መሪዬ በምድር ኑሮ በመከራዬ እርሱ ያጸናኛል ሆኖ አልኝታዬ በለምለሙ መስክ ያስድረኛል በእረፈት ውኃ ዘንድ ሁሌ ይመራኛል ብትር ምርኩዝህ ሁሌ ያጽናኑኛል አንት ከኔ ጋር ነህ ምን ያስፈራኛል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection