ፍቅርን ከአንተ ልማር ኢየሱስ ምህረትን ከአንተ ልማር ኢየሱስ ይቅርታን ከአንተ ልማር ኢየሱስ የነፍሴ ንጉሥ የሕይወቴ ንጉሥ የማይለወጥ የአንተ ፍቅር የማትሰለች ሁልጊዜ ምትምር ይቅርታህ ብዙ ከአይምሮ በላይ ጌታ እንተን አየሁ በምድር በሰማይ ትዕግሥትን ከአንተ ልማር ኢየሱስ ቸርነት ከአንተ ልማር ኢየሱስ ማስተዋል ከአንተ ልማር ኢየሱስ የነፍሴ ንጉሥ የሕይወቴ ንጉሥ አየሁኝ ጌታ ስትታገሰኝ በቸርነትህ ስትለግሰኝ ታስደንቃለህ ማስተዋል አለህ ሚመስልህ የለም ኢየሱስ ልዩ ነህ እውነትን ከአንተ ልማር ኢየሱስ ዕውቀትን ከአንተ ልማር ኢየሱስ ጥበብን ከአንተ ልማር ኢየሱስ የነፍሴ ንጉሥ የሕይወቴ ንጉሥ አንተ እውነት ነህ እውነተኛ ነህ ሁሉን ፈጥረሃል ሁሉን ታውቃለህ ጥበበኛ ነህ የሁሉ ጌታ በምንም ነገር የማትረታ የዋህነት ከአንተ ለማር ኢየሱስ ትህትናን ከአንተ ልማር ኢየሱስ መታዘዝ ከአንተ ልማር ኢየሱስ የነፍሴ ንጉሥ የሕይወቴ ንጉሥ አትጨክንም አንተ የዋህ ነህ ዝቅ ማለትን ታውቅበታለህ እስከሞት ድረስ አንተ ታዘዝህ ኢየሱስ ሙሉ ነህ ትማርካለህ