Song Lyrics

ና ወንድሜ

Netsanet Assefa
Egziabherin Barki
ና ወንድሜ ና ወደ ጌታ ኢየሱስ ና ነይ እህቴ ነይ ወደ ጌታ ኢየሱስ ነይ ና ወንድሜ ያሳርፍህ ሸክምህን ያወርድልህ ሸክምህን ያውርድልህ ነይ እህቴ ያሳርፍሽ ሸከምሽን ያውርድልሽ የተጨነቅህ ሸክም የከበደህ ና ኢየሱስ ያጽናናህ ያሳርፍህ የተጠጨነቅሽ ሸክም የከበደሽ ነይ ኢየሱስ ያጽናናሽ ያሳርፍሽ በሃጥያት ውስጥ ያለህ የጨለመብህ ና ኢየሱስ ያድንህ ብርሃኑን ያብራልህ በሃጥያት ውስጥ ያለሽ የጨለመብሽ ነይ ኢየሱስ ያድንሽ ብርሃኑን ያብራልሽ ተስፋ የቆረጥህ ኑሮ የመረረህ ና ኢየሱስ ያድስሽ ኑሮን ያጣፍጥልሽ ተስፋ የቆረጥሽ ኑሮ የመረረሽ ነይ ኢየሱስ ያድስሽ ኑሮን ያጣፍጥልሽ ወደ ሲኦል ሳትሄድ ሳይቀድምህ ሞት ና ኢየሱስ ይስጥህ የዘለዓለም ሕይወት ወደ ሲኦል ስትሄጅ ሳይቀድምሽ ሞት ነይ ኢየሱስ ይስጥሽ የዘለዓለም ሕይወት
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection