Song Lyrics

ሃሌሉያ

Netsanet Assefa
Egziabherin Barki
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር በአርያም ክብር በሰማይ ክብር በምድር ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር በዙፋኑ ለነገሠው ክብር ለለበሰው በታላቅ ብርሃን ውስጥ የሚኖረው የማይለወጠው ምህረቱ ለዘለዓለም የሆነው በዘመናት ጸንቶ ያለው አምላክ እግዚአብሔር ነው የአባቱን ፈቃድ ብቻ የፈጸመው እግዚአብሔር በእርሱ ብቻ ደስ የሚለው የእግዚአብሔር ልጅ በላይ ያለው ንጉሥ ኢየሱስ ነው ወደ እውነት ሁሉ ለሚመራው እግዚአብሔርን ለሚገለጸው ለሚያከብረው ክብር ሁሉ የሚገባው ለመንፈስ ቅዱስ ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection