እለት እለት በዝቷል ምህረቱ በላዬ ተመስገን ነው ያለኝ ለዚህ ለጌታዬ እለት እለት በዝቷል ምህረቱ በላዬ ለዚህ ሁሉ ሰላም ለዚህ ሁሉ እረፍት አንድም ነገር የለም እኔ የከፈልኩት የሰጠኸኝ ሁሉ ተገብቶኝ አይደለም ምህረትህ በዝቶ ነው ክበር ለዘላላም ቅዱሱ እግዚአብሔር ሆንህ ከኔ ጋራ ከቅዱሳንም ጋር አረከኝ ምጠራህ ለዚህ ያደረሰከኝ ኧረ እኔ ማን ነኝ ምረትህ በዝቶ ነው ጌታ ክብረልኝ ጌታ ሆይ ምን አለ የሚያስደንቅ ነገር አንተ ከሰው ጋራ ከመሆንህ በቀር ምታስፈልገውን አንድም የሆንከውን አምላኬ ተመስገን አግኝቻለሁ አንተን በስምህ ባሕሩን ከፍለህ አሻግረኸኛል ከጠላትም ወጥመድ አስመልጠኸኛል እዚህ የደረስኩት በአንተ ጥበቃ ነው ለበዛው ምህረትህ ምሥጋናዬ ይኸው