በእግዚአብሔር አብ እናምናለን በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አንድ አምላክ አለን የፍጥረት ንድፍ እቅድ አውጪ በአፅናፍ አለም ፍትህ ሰጪ እግዚአብሔር አብ መንገድ አርጎ ህዝቡን ጠራ ልጁን ልኮ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አንድ አምላክ አለን ስጋ ሆኖ በወረደው ፍፁም አምላክ ፍፁምም ሰው በራሱ ደም በሚማልድ አስታራቂ እግዚአብሔር ወልድ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አንድ አምላክ አለን የሚመራ ወድ እየሱስ ስለ ሃጢያት የሚወቅስ ወደ እውነት የሚያቀና ሃይልን ሚሰጥ የሚያፅናና በእግዚአብሔር አብ እናምናለን በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አንድ አምላክ አለን