Song Lyrics

ያህዌ

Yahweh

ቅዱስ (4) ሀያል (4) ኤሎሂም (2) ኤልሻዳይ (2) አልፋ ኦሜጋ አዶናይ (2) በመቅደስህ ተወደስ በኃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የእኛ እግዚአብሄር ተወደስ ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ በስልጣን ላለኸው አምልኮአችን ይድረስ ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ በክብር ላለኸው አምልኮአችን ይድረስ ያህዌ (3) የእስራኤል አምላክ ዛሬም አንተ አንተ ነህ ኤሎሂም (3) የአብርሃም አምላክ ዛሬም አልደከምክም ልዪ ልዩ አምላክ የተለየህ (2) በቅድስና ሚመስልህ የለም የተለየህ ነህ የተለየህ ሚቀራረብህ ሚያክልህ የለም የተለየህ ነህ የተለየህ አትመስልም ምሳሌ የለህ የተለየህ ነህ የተለየህ አንተ ራስህን አንትን ምሳይ ነህ የተለየህ ነህ የተለየህ ቅዱስ (4) ሀያል (4) ኤሎሂም (2) ኤልሻዳይ (2) አልፋ ኦሜጋ አዶናይ (2) በመቅደስህ ተወደስ በኃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የእኛ እግዚአብሄር ተወደስ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection