1. አንድ ንጉስ አንድ ብቻ በሰማይ በምድር የሌለው አቻ አንድ ንጉስ እሱ ብቻ በሰማይ በምድር የሌለው አቻ በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው በአምባው ላይ የተቀመጠው የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው እናመልከዋለን አሜን የሆነውን እንሰግድለታለን እናከብረዋለን ጌታን ኢየሱስን እንሰግድለታለን 2. ኃያል አምላክ የዘላለም አባት ተብሎ የተጠራ አለቅነት በጫንቃው ላይ ያለ ክብሩ የሚያስፈራ ከእግሩ በታች ሁሉ ሚገዛለት የቤተ ክርስቲያን ራስ መንግስቱ ከላይ ጠቅልሎ ሚገዛ ጌታችን ኢየሱስ በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው በአምባው ላይ የተቀመጠው የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው እናመልከዋለን አሜን የሆነውን እንሰግድለታለን እናከብረዋለን ጌታን ኢየሱስን እንሰግድለታለን 3. የእግዚአብሔር በግ የእስራኤል ንጉስ እውነተኛ አምላክ ገና ከጥንት እሱ እሱ የሆነ የኖረ ሲመለክ መላእክቱ ከእግሩ ስር ወድቀው ቅዱስ ቅዱስ ሚሉት በምድር ሚኖሩ በእጁ ያበጃቸው ሁሉ ሚሰግዱለት አንድ ንጉስ አንድ ብቻ በሰማይ በምድር የሌለው አቻ አንድ ንጉስ እሱ ብቻ በሰማይ በምድር የሌለው አቻ በራሱ ላይ ዘውድ የጫነው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው በአምባው ላይ የተቀመጠው የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው እናመልከዋለን አሜን የሆነውን እንሰግድለታለን እናከብረዋለን ጌታን ኢየሱስን እንሰግድለታለን