Song Lyrics

መልካም ነህ

Melkam Neh

ቸር ስለሆንህ መልካም መልካም ምህረት በጎነትህ ዘላለም ዘላለም እናመስግንህ ጌታ ሆይ እናመስግንህ እናመስግንህ አባት ሆይ እናመስግንህ መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ ፍቅርህ ታላቅ ትግስትህ እንደሰማይ ሰፊ እንዳንተ የለም የተፍገመገመውን ዳጋፊ ማላዳ ምህረትህ አዲስ ነው በበጎነት የምታነቃ ከክፉ ፍላፃ ምታድን ብዙ ብዙ ነው ያንተ ጥበቃ መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ በእረኝበት ህ ልጆች ህ ውለን እናድራለን እርህራሄህ ደግፎ አፅንቶን እያቆመን ነፍስን የምትመልስ ጌታ ነህ በለመለመ መስክ ምትመራ ወላታህ እጅግ የበዛ ነው አያልቅም ቢቆጠር ቢወራ መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection