በክብር ወዳረግከው አሳባችን እየሄደ መዝገባችን ወዳለበት ልባችን እየነጎደ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ እየሱስ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን አትመጣም ወይ እየሱስ የመለከት ድምፅ እስክንሰማ ስትወርድ ልናይህ በክብር በደመና በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን መሲሃችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ እየሱስ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን አትመጣም ወይ እየሱስ አሜን ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ከሙታን መንደር ልጆችህን የጠራህ የንጋት ኮከብ ለጠፋነው የበራህ በመደላደል ረስተንህ አንቀመጥ መዳኒታችን ዳግመኛ እስክትገለጥ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ እየሱስ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን አትመጣም ወይ እየሱስ አሜን ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና