Song Lyrics

ተናገር

Tenager

ፈልጌህ መጥቻለው ፈልጌህ ፈልጌህ ልገኝህ መጥቻለው እየሱስ ላገኝህ ናፍቀኸኝ መጥቻለው ልሰማህ ልሰማህ ፈልጌህ መጥቻለው እየሱስ ላደምጥህ አንተ ለብቻህን እንድትደመጥ የስጋዬ ጩኸቱ እረጭ ይበል ፀጥ አንተ ለብቻህን እንድትደመጥ የምኞቴ ጩኸቱ እረጭ ይበል ፀጥ ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው አለው በለኝ ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው ይኸው በለኝ የልብህን ሃሳብ እስኪ አጫውተኛ ሁንልኝ የህይወቴ መካከለኛ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች በኔም ላይ እንድትሆን ላሳብህ ለመች ለአንተ ልምች ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው አለው በለኝ ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው ይኸው በለኝ ብቸኛ አቅሜ የምታደርገኝ ቀና በአንተ ካልሆነ ከቶ አልድንምና ምትለኝን ሁሉ ላደምጥህ ፈልጌ በፊትህ ስር እሆናለሁ ራሴን ባዶ አድርጌ ራሴን ባዶ አድርጌ ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው አለው በለኝ ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው ይኸው በለኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection