ተመስገን በሉ ሃሌ ሉያ በሉ ×2 አሳይቶናል እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል እንዴት እንደሚያደርግ ለሰው ሁሉ ይሆናል ኑ ወደ እርሱ ኢየሱስ ፍቅር ነው ይጠራቹሃል አሜን በሉ ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው አመስግኑት ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው ሃሌ ሉያ በሉ ትልቅ አምላክ ነው የኛ አምላክ ከሁሉም በላይ ነው×2 ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በሰማይ የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በምድርም የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ ቢፈለግም አይኖርም ኦሆ እንደ እግዚአብሔር ያለ የትም አይኖርም ፍቅር ነው ×2 ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅር ነው ×2 አምላካችን ፍቅር ነው ሰዎች ተቀበሉት ታላቁን አምላክ በደሙ ሰጥቶናል የዘላለም እረፍት ክፈቱ በራችሁ ቆሞአል በደጃችሁ እመኑ በእግዚአብሔር የሰው ልጆች በሙሉ አሜን በሉ ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው አመስግኑት ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው ሃሌ ሉያ በሉ ትልቅ አምላክ ነው የኛ አምላክ ከሁሉም በላይ ነው×2 ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በሰማይ የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በምድርም የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ ቢፈለግም አይኖርም ኦሆ እንደ እግዚአብሔር ያለ የትም አይኖርም ፍቅር ነው ×2 ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅር ነው ×2 አምላካችን ፍቅር ነው ሃሌ ሉያ በሉ×2 አሜን በሉ×2 ተመስገን በሉ×2 እልል በሉ ×2