ከዘላለም ጀምሮ እስከ ዘላለም አምላክ አንተ እግዚአብሔር ከቶ አታውቅም በማንም ተተክተህ ምጡቅ ነህ ማንም አይደርስብህም ፍጹምነትህ ብልጽግና ታውቃ አትጨረስም ልዩ ነህ ማንም አደርስብህም ብርሃንን እንደልብስ የለበስክ ድንቅ አድራጎት የበዛ ዙፋንህ ከፍ ያለ ነዉ መንግስት ሁሉን ሚገዛ የማትወሰን መለኪያ የሌለህ የሕይወት ሰጪ ሁሉን ቻይ ጻድቅ ፈጣሪ ምነው ካንተ ውጪ ትልቅ *4 ነህ እጅግ ትልቅ * 3 ነህ ከአይምሮዬ በላይ * 3 ከማስበው በላይ * 3 ከመታውቅ በላይ * 3 የማልደርስበት በላይ * 3 ከምረዳው በላይ * 3 ከማስበው በላይ * 3 ከሚገባኝ በላይ * 3 የማልደርስበት ላይ ላይ * 3 በቅዱሳንህም ጉባኤ ይሰማል ምስጋና ቅኔ በከፍታ ድንቅ ነህና ተገብቶሃል ላንተ ውዳሴ የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ ትልቅ * 3 የኔ አምላክ እላይ የበላይ የበላይ በዙፋኑ ላይ የበላይ የበላይ