ወደፊት እንደርሳለን በአዳዲስ ምሥጋና ከልባችን በደስታ ልንሰግድልህ እንደገና እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ (2x) እንደገና (7x) በአዲስ ምሥጋና እንደገና (7x) በአዲስ ምሥጋና እንደ ሃጥያታችን አላደረክብን በበደላችን መቼ አጠፋኸን ከቁጣህ ምሕረትህ ትቀድማለች ለደካከሙት ብርታት ትሆናለች ምሕረትህ ቸርነትህ ደግነትህ ርህራሄህ (2x) ወደፊት እንደርሳለን በአዳዲስ ምሥጋና ከልባችን በደስታ ልንሰግድልህ እንደገና እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ (2x) እንደገና (7x) በአዲስ ምሥጋና እንደገና (7x) በአዲስ ምሥጋና ከጥፋት የታደከን ከመከራ ቸርነትህ አያልቅም ብናወራ ገደብ የለው ይቅርታህ በሕዝብህ ላይ ምሕረትህ ከፍ ያለች ናት እስከ ሰማይ ምሕረትህ ቸርነትህ ደግነትህ ርህራሄህ (4x)