Song Lyrics

መንግስተ ሰማይ

Meskerem Getu
Mengistih Timta
መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ መንግስተ ሰማይ እንደምን ናፍቀናል መዳኒታችንን በአይናችን ልናይ ፊት ለፊት ልናይ አሁንስ ጓጉተናል ከሞት ያዳንከንን ባይናችን ልናይ ፊት ለፊት ልናይ 1. በዚያ ሀዘን የለም መከራና ለቅሶ መከፋት መጨነቅ ያበቃል ጨርሶ አዎን እንሄዳለን ወደ እየሩሳሌም በደስታ በሐሴት ልንኖር ዘላለም 2. ያልበቃን ስንሆን ብቁ ሆነ ታይተን ሕይወት ያለበስከን ሞታችንን ሞተህ ዳግመኛ ምትመጣ ታጅበሕ በመላዕክት መቼ ይሆን ቀኑ አንተን ምናይበት ጽኑነዉ ተስፋችን ስንጠብቅህ ልናይህ እንደገና ትመጣልናለህ አለኝታችን በክብር በደመና አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ ልጆችህ ናፍቀናል ልንዳስስህ እጆችህን ልንነካ ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን ሀገራችን ዉሰደን ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ጓጉተናል ማራናታ አሜን መንግስትሕ ትምጣልን
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection