አምላኬ መልካም ነው መልካም (2x) ጌታዬ መልካም ነው መልካም (2x) መልካም ነው (4x) ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው ደግነቱ ርህራሄ ማዳኑ የከለለው ምሥጋናውን ይዞ ይምጥ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ ከአዳኝ ወጥመድ ተሰብሮ የዳነ ክፉን እንዳይፈራ በሥሙ የታመነ ልዑል መጠጊያ የሆነለት ጋሻ የታሰበ ሰው በዘላለም ግብዣ ምሥጋናውን ይዞ ይምጥ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ አምላኬ መልካም ነው መልካም (2x) ጌታዬ መልካም ነው መልካም (2x) መልካም ነው (4x) ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው ደግነቱ ርህራሄ ማዳኑ የከለለው ምሥጋናውን ይዞ ይምጥ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ የበረታ ሰው በእርሱ እንባው ታብሶ ጌታ የፈወሰው በህመሙ ደርሶ እንደ እኔ ያለ ምሕረት ያገኘ በቸሩ አምላክ ካለ የተጐበኘ ምሥጋናውን ይዞ ይምጥ በፊቱ ያፍስሰው ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው ፀሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ