በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ አዝ፦ አማላጄ ኢየሱሴ ነው (4x) ኢየሱሴ ነው ኢየሱሴ ነው (4x) ሌሎች ፍጥረታቶች አማላጅ ሚባሉ እስቲ እንያቸው መስቀል ላይ ከዋሉ በቀራኒዮ መስቀል የሞተው ስለእኛ ኢየሱስ ብቻ ነው የሰው ልጅ መዳኛ አዝ፦ አማላጄ ኢየሱሴ ነው (4x) ኢየሱሴ ነው ኢየሱሴ ነው (2x) እውነትና ሕይወት ሰላም መንገድ ነኝ ያለው በእርሱ በቀር ወደአብ ሚሄድ ኧረ እስቲ ማነው እግዚአብሔር አብ የሰውን ልጅ ይጠራዋልና በሚያድነው በኢየሱስ ይዳን ይመንና ይዳን ይመንና (4x) በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ አዝ፦ አማላጄ ኢየሱሴ ነው (4x) ኢየሱሴ ነው ኢየሱሴ ነው (4x)