Song Lyrics

ዘንድሮማ

Lealem (Lali) Tilahun
Yenardos Shitoye
የማልጠብቀው በህልሜም በውኔ የሠራዊት ጌታ እንዳሳየኝ በዓይኔ (2x) ኧረ ይሄማ ሌላ ነው ሌላ ሌላ ነው ዘንድሮማ ሌላ ነው ሌላ ሌላ ነው ኧረ ይሄማ ሌላ ነው ሌላ ሌላ ነው መድኃኒቴ በሕይወቴ ለእኔ ያደረገው መለኮታዊ ግርማ ሞገስ ከአምላኬ ዙፋን ከላይ ሲፈስ (2x) አየሁ ሕይወቴን ሲያረሰርስ (2x) አየሁ ኑሮዬን ሲያረሰርስ (2x) የናፈኳቸው የሞተስ ምንጮጭ ተከፍተውልኝ የሰማይ ደጆች አየሁ ሲያጠግቡኝ የእግዚአብሔር እጆች (2x) አየሁ ሲያጠግቡኝ የእግዚአብሔር እጆች (2x) የማልጠብቀው በህልሜም በውኔ የሠራዊት ጌታ እንዳሳየኝ በዓይኔ (2x) ኧረ ይሄማ ሌላ ነው ሌላ ሌላ ነው ዘንድሮማ ሌላ ነው ሌላ ሌላ ነው ኧረ ይሄማ ሌላ ነው ሌላ ሌላ ነው መድኃኒቴ በሕይወቴ ለእኔ ያደረገው የትንቢቱ ቃል ሥጋን ለበሰ የተወሰደው ምርኮ ተመለሰ (2x) ይኸው እንደ ንሥር ኃይሌ ታደሰ (2x) ይኸው እንደ ንሥር ኃይሌ ታደሰ (2x) የልምላሜ የመጐገብኘት የሞገስና የመፅናናት አንድ ነው ምንጩ የበረከት (2x) አንድ ነው ምንጩ የበረከት (2x) ፍቅርህ ይጣፍጣል (3x) ማራ የሆነውን መራራውን ሕይወት ያጣፍጣል ይጣፍጣል ይጣፍጣል ፍቅርህ ይጣፍጣል (2x) ደስ ያለው ሰው በአምላኩ የኮራ ምን ያደርጋል እስኪ ንገሩኛ ደስ ያለው ሰው በኢየሱስ የኮራ ምን ያደርጋል እስኪ ንገሩኛ ማመልክ ነው እንጂ ይህንን ድንቅ ጌታ (4x) ደስ ያለው ሰው በኢየሱስ የኮራ ምን ያደርጋል እስኪ ንገሩኛ ማመልክ ነው እንጂ ይህንን ድንቅ ጌታ (4x) የማይገርም ካለ የእግዚአብሔርን ጥበብን አይቶ አሃሃሃ አይቶ ይህ ህመም ነው እንጂ አይደለም ጤንነት ከቶ አሃሃሃ ከቶ አሥር ጊዜ አይኖር የሚኖረው አንዴ አሃሃሃ አንዴ ሰው ለእግዚአብሔር ኖሮ ቢሞትስ ይቆጨዋል እንዴ አሃሃሃ እንዴ አሥር ጊዜ አይኖር የሚኖረው አንዴ አሃሃሃ አንዴ ለኢየሱሴ ኖሬ ብሞትስ ይቆጨኛል እንዴ አሃሃሃ እንዴ (2x) ለውዴ አሃሃሃ ለውዴ (2x) ለውዴ ኦሆሆሆ ለውዴ ለውዴ አሃሃሃ ለውዴ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection