Song Lyrics

ፍፁም እንከን የለው ውበትህ

Lealem (Lali) Tilahun
Yenardos Shitoye
አዝ፦ እኔማ ቢሆንልኝማ በክብርህ ውስጥ አድሬ በህልውናህ ኖሬ ያን መልካሙን ፈትህን ታይቶ የማይጠገበውን ካገኘሁ ያኔ ኖርኩኝ/ረካሁ እላለሁ (2x) ፍፁም እንከን የሌው ውብትህ ደናግሎች አይተው ወደድዱህ (2x) ሳበኝ እሮጣለሁ ከኋልህ ሳይህ ውዬ ባድር አልጠግብህ ሳይህ ውዬ ባድር አልጠግብህ (2x) አልጠግብህ (6x) አልጠግብህ ጌታ አልጠግብህ የዕድሜ ልክ ፍስሃ በቀኝህ የሚያበራ ፀዳል ስላለህ (2x) ፃድቅ በብርሃንህ ይራመዳል ከህልውናህ ውጭ የት ይኬዳል (2x) አዝ፦ እኔማ ቢሆንልኝማ በክብርህ ውስጥ አድሬ በህልውናህ ኖሬ ያን መልካሙን ፈትህን ታይቶ የማይጠገበውን ካገኘሁ ያኔ ኖርኩኝ/ረካሁ እላለሁ (2x) የተትረፈረፈ ነው ፅዋዬ ከአምላክ ፊት ሆኖልኝ ገበታዬ (2x) የንጉሥ ማዕረግ ለምዳለች ነፍሴ ተጣብቃልኝ በኢየሱሴ (2x) በኢየሱሴ (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection