አዝ፦ አንተ የልቤ ወዳጅ አንተ የነፍሴ ወዳጅ የት ታሰማራለህ ንገረኝ ልምጣ ላገልገል ከአንተ ደጅ የት ታሰማራለህ ንገረኝ ልምጣ ላገልገል ከአንተ ደጅ (2x) አንደበቴን መክፈት ስጀምር ውልታህን ስደረድር (2x) የአምላክ መንፈስ መጣ በላዬ ተገናኘኝ በጓዳዬ (2x) አይጠገብ ታይቶ ታይቶ እንደ እርሱ የት ተገኝቶ (2x) በየማለ ተው አዲሰ ሙሽራዬ ኢየሱስ በየማለ ተው አዲሰ እንግዳዬ ኢየሱስ አዝ፦ አንተ የልቤ ወዳጅ እኮ አንተ የነፍሴ ወዳጅ የት ታሰማራለህ ንገረኝ ልምጣ ላገልገል ከአንተ ደጅ (2x) ከፍታና ወርዱ ጥልቀቱ አይገመት ስፋት ርዝመቱ (2x) ደጉ ኢየሱስ የዋህ ትሁቱ ምን ዓይነት ነው የፍቅር ብርቱ (2x) አይጠገብ ታይቶ ታይቶ እንደ እርሱ የት ተገኝቶ (2x) በየማለ ተው አዲሰ ሙሽራዬ ኢየሱስ በየማለ ተው አዲሰ እንግዳዬ ኢየሱስ (3x)