Song Lyrics

ለካ እግዚአብሔር እያለ

Lealem (Lali) Tilahun
Yenardos Shitoye
አዝ፦ ለካ እግዚአብሔር እያለ ለካ አምላኬ እያለ (2x) አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ኧረ አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ጥበበኛው እያለ ኤልሻዳዩ እያለ ሁሉን ቻዩ እያለ ተዓምረኛው እያለ አይወራም ስንፍና እርሱ ጌታ ነውና ኧረ አይወራም ስንፍና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ ጌታ ነውና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ አምላክ ነውና እርሱ ገዢ ነውና ባይዘንብ ዝናቡ ባይነፍስ ንፋሱ እግዚአብሔር ያለው ቀን አይቀረም መድረሱ (2x) በክብሩ ማለፊያ ብሥራውም ድንቅ ከአንደበቱ ቃል አንዳችም አይውድቅም በክብሩ ማለፊያ ብሥራውም ድንቅ ከአንደበቱ ቃል አንዳችም አይውድቅም አዝ፦ ለካ እግዚአብሔር እያለ ለካ አምላኬ እያለ (2x) አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ኧረ አይቆረጥም ተስፋ ምኑ ሁኔታ ቢከፋ ጥበበኛው እያለ ኤልሻዳዩ እያለ ሁሉን ቻዩ እያለ ተዓምረኛው እያለ አይወራም ስንፍና እርሱ ጌታ ነውና ኧረ አይወራም ስንፍና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ ጌታ ነውና እርሱ ንጉሥ ነውና እርሱ አምላክ ነውና እርሱ ገዢ ነውና የፃድቁ ጩኸት መች በከንቱ ይቀራል በትንሳኤው ማግስት በድል ይቀየራል (2x) ከፈተናው ጋራ መውጫውን አድርጐ ሲያመልስ አይተናል የሄድውን ምርኮ ከፈተናው ጋራ መውጫውን አድርጐ ሲያመልስ አይተናል የሄድውን ምርኮ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ የልብህን መሻት ይሰጥሃል (2x) ፅድቁን መንግስቱን እሻ ሁሉ ይጨመርልሃል (2x) [1] ታማኝ ነው ተስፋ የሰጠው በፍፁም ግድፍ ጉድለት የለውም አደራ ስጠው መንገድህን ያቀናል ጐዳናህን (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection