አዝ:- መኖር ከአንተ ጋራ ነው እንጂ (2x) የማትጠገብ ወዳጅ (2x) እናገራለሁ እውነት ነው (2x) አምላኬ እንዳንተ ማን ነው አምላኬ እንዳንተ ማን ነው አምላኬ እንዳንተ ማን ነው አምላኬ እንዳንተ ማን ነው (2x) ክብርህን አይቼ እንጂ አሃሃ ፍቅርህን ቀምሼ እንጂ አሃሃ (2x) ጌታ ቸር ነው (2x) ብዬ ምናገረው መቼ ዝም ብዬ ነው ጌታ ቸር ነው (2x) ብዬ ምናገረው መቼ ዝም ብዬ ነው የማመልከህ ፈቅጄ አሃሃ ምከተልህ ውድጄ አሃሃ (2x) ፍቅርህ ገብቶኝ ተስማምቶኝ ነው ጌታ አምላኬ ብዬ ላንተ የምሰግደው ፍቅርህ ገብቶኝ ተስማምቶኝ ነው ኢየሱሴ ብዬ ከአንተ የምገዛው አንተን ማወቅ መታደል አሃሃ ክበር እንጂ ምን ልበል አሃሃ (2x) ምርጫዬ ነህ ለዘላለም የአንተ እንደመሆኔ የሚያኮራኝ የለም ምርጫዬ ነህ ለዘላለም የአንተ እንደመሆኔ የሚያኮራኝ የለም