አምላኬ መታመኛዬ ነው ጌታዬ ንጉሴ መደገፊያዬ ነው አምባዬ (2x) አዝ:- ኃይልንም የሚያስታጥቀኝ ቅጥሩንም የምያዘልለኝ እግሮቼን የሚያበረታ የሚያቆመኝ በከፍታ (2x) ዛሬ ታሪኬ ተለውጧል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሀ ጌታ ሰጥቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶ እራሴን (2x) በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃ ቆርጫለሁ ለመጨመር ከዚያም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ ለድል ጌታ የድል ዜማን አመጣለሁ አምላኬ መታመኛዬ ነው ጌታዬ ንጉሴ መደገፊያዬ ነው አምባዬ (2x) አዝ:- ኃይልንም የሚያስታጥቀኝ ቅጥሩንም የምያዘልለኝ እግሮቼን የሚያበረታ የሚያቆመኝ በከፍታ (2x) እግሮቼን የሚያበረታ የሚያቆመኝ በከፍታ (3x)