አዝ፦ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታዬ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ (2x) ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ ጌታዬ ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ (2x) ግሩም ነህ ድንቅ ነህ እያልኩኝ ዘመርኩኝ ስለተገረምኩኝ (4x) አለ/ማን እንዳንተ አለና ይብዛ ለአንተ ምሥጋና (2x) አምላኬ/ጌታዬ በሰማይ በምድር የፈቀድከውን አርገሃል ክበር ፍጥረት ሁሉ ለአንተ ይገዛ ምሥጋናን ለአንተ ያብዛ (2x) ከፍ በል አምላኬ ከፍ በል ከፍ በል ወዳጄ ከፍ በል ከፍ በል አምላኬ ከፍ በል ከፍ በል ተስፋዬ ከፍ በል አዝ፦ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታዬ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ (2x) ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ ጌታዬ ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ (2x)