በቃልህ ኖራለሁ ቃልህን አምናለሁ (አምናለሁ) ካሰብክልኝ ታድያ ለምን እሠጋለሁ (ለምን እሰጋለሁ) እራሴን ጠብቄ ማኖር ስለማልችል (ስለማልችል) ተመካሁ በጌታ ሁሉን በምትችል (2x) አዝ፦ ከአንተ ጋር በከፍታ/በደስታ እኖራለሁ የእኔ ጌታ የዘላለም ተድላዬ በሆንከኝ ዕድል ፈንታ ጌታ በእራስህን ታምነህ ጠርተኸኝ አይቻለሁ ለሥምህ ክብር ይሁን ሁል ጊዜ ዘምራለሁ (2x) ሁልጊዜ ዘምራለሁ (4x) እንዴት እንደረዳኝ እኔ አውቃለሁ እኔ አውቃለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነው እኔ አውቃለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነው እኔ አውቃለሁ ጌታዬ ልዩ ነው እኔ አውቃለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነው ምህረት ማይገባኝ ነበርኩኝ አውቃለሁ ለእኔ ማዘንህን በአይኔ አይቻለሁ ጌታ በጎነትህ ለእኔ ስለበዛ ብዙ መሰናክል አለፍኩ እንደ ዋዛ (2x) አዝ፦ ከአንተ ጋር በከፍታ/በደስታ እኖራለሁ የእኔ ጌታ የዘላለም ተድላዬ በሆንከኝ ዕድል ፈንታ ጌታ በራስህን ታምነህ ጠርተኸኝ አይቻለሁ ለሥምህ ክብር ይሁን ሁል ጊዜ ዘምራለሁ (2x) ሁልጊዜ ዘምራለሁ (4x) የማይጠፋ ተስፋ የዘላለም ሕይወት በአንተ አግኝቻለሁ ፍፁሙን በረከት በፍቅርህ መንግስትህ በደስታ ኖራለሁ ሳቅ አድርገህልኛል እዘምርልሃለሁ (2x) እንዴት እንደረዳኝ እኔ አውቃለሁ እኔ አውቃለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነው እኔ አውቃለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነው እኔ አውቃለሁ ጌታዬ ልዩ ነው እኔ አውቃለሁ ለእኔ እኮ ልዩ ነው (2x)