Song Lyrics

ተዓምር ነው

Kefa Mideksa
Hulu Beju New
ስለደህንነቴ/ስለመጠራቴ ዘምሬ ሳልጨርስ ወደ ሌላ አላልፍም ጐርፍ . (1) . ቢደርስ በክብር ወደላይ ያረገውን ንጉሥ ደስታዬ ልክ የለው እርሱን ሳሞጋግስ (2x) እርሱን ሳሞጋግስ (2x) ጌታን ሳሞጋግስ (2x) እርሱን ሳሞጋግስ (2x) ጌታን ሳሞጋግስ (2x) በምሥጋና ልቁም ፊቱ በደስታ (2x) እግሮቼም ጸኑልኝ ቆምኩኝ በከፍታ (2x) መዳኔ ማምለጤ ኦሆሆ ትንግርት ሆኖብኛል (2x) በሚወደው ልጁ እግዚአብሔር/ጌታዬ ታርቆኛል (2x) አዝ፦ ተዓምር ነው መዳኔ ለእኔ ቆሜ ፊትህ መዘመሬ ወደኸኝ ድኛለሁና ተቀበል ከእኔ ምሥጋና ከእኔ ምሥጋና ጌታ ከእኔ ምሥጋና ከእኔ አምልኮ ከእኔ አምልኮ ከእኔ ዝማሬ ከእኔ ዝማሬ ከእኔ ምሥጋና ጌታ ከእኔ ምሥጋና እኔስ ከነገሬ ድኜ መዘመሬ (2x) ከሁሉም ሚበልጠው መዳኔ ነው ክብሬ (2x) ሰው ሆነህ ከሰማይ የወረድከው ጌታ (2x) ሁሌ ላመስግንህ አለብኝ ውለታ (2x) አዝ፦ ተዓምር ነው መዳኔ ለእኔ ቆሜ ፊትህ መዘመሬ ወደኸኝ ድኛለሁና ተቀበል ከእኔ ምሥጋና ከእኔ ምሥጋና ጌታ ከእኔ ምሥጋና ከእኔ አምልኮ ከእኔ አምልኮ ከእኔ ዝማሬ ከእኔ ዝማሬ ከእኔ ምሥጋና ጌታ ከእኔ ምሥጋና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection